ታላቋ ካተሪና x e FqAiql

ታላቋ ካተሪና በ1774 ዓም

ታላቋ ካተሪና (1721-1789 ዓም) ወይም ዳግማዊት ካተሪና ከ1754 እስከ 1789 ዓም. ድረስ የሩስያ ግዛት ንግሥተ ነገሥት ነበሩ።